አፓርትመንት ሽያጭ በአያት

Reference Number
RF130088
Description
104 ካሬ ዋጋ በካሬ 19987 ብር ጠቅላላ ዋጋ 2078648ሁለት ሚሊየን ሰባ ስምንት ሺህ ስድስት መቶ አርባ ስምንት  በስምንት ግዜ ክፍያ መጨረስ የሚችሉት ።ሳይቶቹ አያት ሳይትና ሲኤምሲ ሚካኤል ጀርባ አከፋፈሉን በተመለከተ  በ 8 ግዜ ይሆናል ። አንደኛ  ክፍያ ኮንትራት ሲፈረም 15%  311797.2 ብር  ሁለተኛ ክፍያ መሰረት ሲጠናቀቅ  25%  519662 ብር  ሶስተኛ ክፍያ 4ኛ ፎቅ እስላቭ አርማታ ሲሞላ 20%   415729.6ብር 4ኛ ክፍያ 10 ኛ ፎቅ እስላቭ አርማታ ሲሞላ 10% 207864.8  5ኛ ክፍያ የሕንፃው ቆሮቆሮ ሲከደን 10% 207864.8  6ኛ ክፍያ 2 እጅ ልስን ሲጠናቀቅ  10% 207864.8  7ኛ ክፍያ 2 እጅ ቀለም ሲቀባ 5% 103932.4  8ኛ ክፍያ ቤቱን ሲረከቡ 5% 103932.4 ብር 
Garage
No
Posted
Aug 12, 2017
Location
Country
Ethiopia
Sub City
Addis Ababa
  • 251 Views
Your Friend’s Name *
Your Friend’s Email *
Name
Email
Message
Sign in
Username
Password
Forgot your password? Remind